• user

Our Tenders

dustblowercordedelectric

 

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (Dust-blower/Corded/Electric) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4248930-3) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ- ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

  • የጨረታሰነድ(ለመግዛትwww.2merkato.com፣ ww.afrotender.com, እና www.extrateders.com.et
  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid-oEED 8A04B857259C

ጨረታው ከየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፣

ማስታወሻ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

This tender is available under the following categories:

  • electrical-electromechanical-and-electronics

Write Your Clarification

Clarifications*
Upload clarification file

Reviews

Write Your Reviews

(0.0)

comment*

Up to Top